ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
የቲምፒ ፖፕ ኢት የህጻናት ልጆች ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.1
star
695 ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ሁሉም ሰው
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው።
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
የቲምፒ የልጆችና ታዳጊዎች የህጻናት ብቅ የማድረግ ጌሞችን ይተዋወቁ– የታዳጊዎችን የጨዋታ ጉጉት ለመቅረጽ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ማራኪ የመዝናኛ እና መደሰቻ ዓለም። ቀልብን በሚስቡ ብቅ የሚሉ አሻንጉሊቶች ስብስባችን እራስዎን መጨረሻ ወደሌለው የመደሰቻ ዓለም ውስጥ መክተት የመጫወቻ ጊዜን አስደሳችና አስተማሪ ያደርጋል።
የቲምፒ የልጆችና ታዳጊዎች የህጻናት ብቅ የማድረግ ጌሞች የተዘጋጁት ከመጫወቻ በላይ እንዲሆኑ ታስበው በመሆኑ ከምንም በመነሳት የሚያስተምሩ ጠንካራ የማስተማሪያ መሳሪያዎች ናቸው። በጥንቃቄ በተቀረጹት የተመረጡ የመማሪያ ጌሞችና ተግባሮቻችን ትንሹ ልጅዎ በፍጥነት ABCዎችን፣ ቁጥሮችን፣ ቀለሞችን፣ እንስሳትን እና ብዙ ሌሎችንም ወደ መማሪያ ጉዞ ይገባል።
ልጅዎ በማራኪ ገጸ ባህሪያቶቻችን እየተጫወተ ሲሄድ ጠቃሚ እውቀትን ከማግኘት ጎን ለጎን በሚዝናናበት አዝናኝ የአኒሜሽኖች ዓለም ይስተናገዳል። እነዚህ ተወዳጅ ገጸ ባህሪያት ለህጻናትና ታዳጊዎች መማርን አስደሳች በማድረግ ልጅዎን የወደፊት የትምህርት ጀብዱዎቹን አሻግሮ እንዲመለከት ያስችሉታል።
ልጅዎ የቲምፒ የልጆችና ታዳጊዎች የህጻናት ብቅ የማድረግ ጌሞችን ሲጫወት ሊያገኝ የሚችላቸው ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው።
እየተዝናኑ መማር: እነዚህ የልጆች የመማሪያ ጌሞች አጠቃላይ የቅድመ ትምህርት ተሞክሮን ይሰጣሉ። በመማሪያ ጌሞች እና አሳታፊ ተግባሮች ህጻናት በታዳጊዎች አዝናኝና ትምህርታዊ ጌሞች አማካኝነት እራሳቸውን ወደ ፊደሎች፣ ቁጥሮች፣ ቅርጾች፣ ቀለሞች እና የተለያዩ እንስሳት ዓለም ያስገባሉ።
ዘና የሚያደርጉ በቀለም የተዋቡ ብቅ የሚሉ አሻንጉሊቶች፡ በእኛ 15+ በልዩ ሁኔታ ለልጆችና ታዳጊዎች የተዘጋጁ በቀለም የተዋቡ አስደሳች ብቅ የሚሉ አሻንጉሊቶች ለልጆችዎ መዝናናትና ደስታን ይስጧቸው። እነዚህ አሳታፊ የስሜት ህዋሳት ቀስቃሽ ጌሞች ለህጻናት የሚወዱትንና ፍላጎታቸውን የሚያረካ ብቅ የማድረግ ተሞክሮ ያቀርባሉ። አሻንጉሊቶችን ብቅ የማድረግ ጌሞቻችን ፍጹም የተቀላቀለ መዝናኛ እና መደሰቻ ያቀርባሉ። በተለያዩ ቅርጾች፣ ቀለሞችና ቴክስቸሮች ልጆችዎ ከስሜታቸው ጋር የሚያዛምዱትን ተወዳጅ ብቅ ባይ አሻንጉሊት መምረጥ ይችላል።
ማራኪ ገጸ ባህሪያት ከአዝናኝ አኒሜሽኖች ጋር፡ ብቅ የማድረግ ጌሞች የመማር ተሞክሮን ማራኪ በሚያደርጉ ተወዳጅ፣ ቀልብ ሳቢ ገጸ ባህሪያት ህይወት ያላብሳሉ። እነዚህ ተወዳጅ ገጸ ባህሪያት መማርን አስደሳች በሚያደርጉ ህያው አኒሜሽኖችን ህጻናትን በትምህርት ጀብዷቸው ላይ ይመሯቸዋል።
ከለር የመቀባት ጌሞች: በልጆች ከለር መቀባት ጌሞቻችን የታዳጊ ልጅዎን ፈጠራ እና የአርት አገላለጽ ያበረታቱ። ልጅዎ ከተለያዩ ከለሮች መካከል በመምረጥ ስዕሎችን እየሞላ የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶቹን ያሳድጋል እንዲሁም ምናቡን ይቀርጻል።
የልጆች እንቆቅልሾች: የልጆች እንቆቅልሾች የችግር አፈታት ክህሎቶችን እና ጠቅላላ ግንዛቤን ለማሳደግ በጣም ተመራጭ ናቸው። እንቆቅልሾቻችን የታዳጊዎችን አእምሮ እየፈተኑ እንዲዝናኑና እንዲሳተፉ ያደርጓቸዋል።
ነጥቦችን ማገናኘት: ነጥቦችን ማገናኘት ስዕል አዝናኝ እንደሆነ ያሳውቃል እንዲሁም ትኩረት የመስጠት ችሎታና የእጅ-አይን ቅንጅትን ያሳድጋል። ጌሙ ለልጆች ትኩረታቸውን ለማሻሻል ተመራጭ ተግባር ነው።
የማዛመድ ጌሞች: የማዛመድ ጌሞች የማስታወስ ችሎታን እና የመረዳት ክህሎቶችን ለማሻሻል ይረዳል። የህጻናት ጌሞቻችን የተለያዩ አዝናኝ እና ለአእምሮ እድገት ጠቃሚ የሆኑ የማዛመድ ጌሞችን ያቀርባሉ።
ሉል ብቅ ማድረግ: ልጆች ሉል ብቅ የማድረግ እርካታን ይወዱታል! የሉል ብቅ ማድረግ ጌሞቻችን ለህጻናት የውስጥ ችሎታቸውን አውጥተው እየተተቀሙ የእጅ-አይን ቅንጅታቸውን የሚያሻሽሉበት አዝናኝ መንገድ ያቀርባል።
የፓተርኖችና ቅደም ተከተሎች ጌሞች: እነዚህ የመማሪያ ጌሞች ልጆችን ፓተርኖችን እና ቅደም ተከተሎችን እንዲረዱና እንዲያስታውሱ ይረዷቸዋል። እነዚህ ተግባሮች ጥልቅ አሳቢነትን እና አመንክዮዋዊ የምክንያታዊነት ክህሎቶችን ያሳድጋሉ።
የመከተል ጌሞች: ልጆች ፊደሎች፣ ቅርጾችና ቁጥሮችን መከተል ይችላሉ። የመከተል ጌሞች የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን ለማጥራት፣ እጅን ለመቆጣጠር እና ለጽሁፍ ዝግጁ ለመሆን ያግዛሉ። እነዚህን የመማሪያ ጌሞች ማካተት ህጻናትን እጅግ ጥሩ የመጫወቻ እና ለወደፊት የትምህርት ጉዟቸው መሰረት የሚጥሉ ወሳኝ ክህሎቶችን ማሳደጊያ ጊዜ እንዲኖራቸው ለማድረግ ያስችላል።
ስለሆነም ለትንሹ ልጅዎ ትክክለኛ የመዝናኛ እና ትምህርት ጥምረት ለማግኘት እየፈለጉ ከሆኑ ከቲምፒ የልጆች ብቅ የማድረግ ጌሞች ውጭ ሌላ አይፈልጉ። በቀለም በተዋቡ ብቅ ባይ አሻንጉሊቶቻችን፣ አሳታፊ ጌሞቻችን እና ተወዳጅ ገጸ ባህሪያቶቻችን የጨዋታ ጊዜን ልጅዎን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዝናኝ እና ጠቃሚ የመማሪያ ተሞክሮ ለማድረግ ተዘጋጅተናል። የቲምፒ የልጆች ብቅ ማድረግ ጌሞችን ያውርዱ እና ልጅዎን አሻንጉሊቶችን እየዳሰሰ ከመደሰት ባለፈ ወደ ምርምር ጉዞው ሲገባ ምናቡን እያሳደገ ሲሄድ ይመልከቱ።
የተዘመነው በ
24 ሴፕቴ 2025
ትምህርታዊ
ቋንቋ
ኤቢሲ
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
ከመስመር ውጭ
Play Pass
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
tablet_android
ጡባዊ
4.0
526 ግምገማዎች
5
4
3
2
1
ምን አዲስ ነገር አለ
We’ve added exciting new games including 2D Runner Pop, Pop and Create Path, Tetris Popit, Feed and Pop, and Fruit & Vegetable Sorting. Along with these, we’ve fixed minor bugs and improved the UI for a smoother, more fun gameplay experience!
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
hello@timpygames.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
hello@timpygames.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 98672 34892
ተጨማሪ በTimpy Games For Kids, Toddlers & Baby
arrow_forward
ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት የሆኑ ህጻናት ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.6
star
ምግብ የማብሰል ጨዋታዎች ለልጆች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.3
star
የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌም
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.5
star
የግንባታ ተሽከርካሪዎች እና የጭነት መኪናዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.4
star
ለልጆች የተዘጋጁ የልደት ፓርቲ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.4
star
የ2 አመት አውራጃ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.2
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
ASMR Pop It: Baby Fidget Toys
Easetouch
4.7
star
Kinderland: Toddler ABC Games
123 Kids Academy - Toddler learning games
3.8
star
ፊኛ ብቅ የሚሉ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
Cookie Baking Games For Kids
Kidospace Games
3.5
star
Toy maker, factory: kids games
GoKids! publishing
3.2
star
Dentist Doctor Games for Kids
ElePant: Kids Learning Games for Toddlers & Baby
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ